You are on page 1of 4

ይህንን ጉድ ካነበባችሁ በኋላ ሼር ማድረግ እንዳትረሱ!

…………………………..
እንግዲህ ቀጥለናል ተከተሉን ☺️ በአንዳንድ የአማራ ተሳዳቢዎች ዘንድ "ትግሬ አንበጣ በሊታ" የምትል
ስድብ ተደጋግማ እንደምትሰማ ሁላችንም አንብበናል አልያም ሰምተናል፡፡ ይህን ስድብ ለመጀመሪያ ጊዜ
ለተከታዮቹ ያስታዋወቀው የጥላቻና የቂም በቀል ፊት አውራሪው አፈወርቅ ገብረየሱስ የተባለው የሽዋ
ደብተራ ነው፡፡ ይኼ ከስነ-ምግባርና ከሰብአዊነት የወጣ አውሬ ደብተራ "አጤ ምንሊክ" በሚለው መጽሐፉ
ላይ ያልተሳደበው የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰብ የለም፡፡ ለእርሱ ምርጡና የአገር አለኝታ የሆነ ህዝብ አማራ
ብቻ ነበር፡፡ ሌላው ከእንስሳ በታች ይናቅ ነበር፡፡ የሚገርመው ደግሞ ይጽፍበት የነበረው ሁኔታ ይለያያል፡፡
ላንዳንዱ ከመፍራቱ የተነሳ ሲሆን ለሌሎቹ ደግሞ እጅግ አሳንሶ ከማየቱ የተነሳ ነበር፡፡ እጅግ ይፈራቸውና
በመጽሐፉም "ትግሬ ትግሬ ትግሬ አምበጣ" እያለ ከሰደባቸው ህዝቦች የትግራይ-ትግርኝ ህዝብ (በሰሜን
ኢትዮጵያ እና በኤርትራ የሚኖር ትግርኛ ተናጋሪ) ዋናው ነው፡፡ ይሄ ከ3 ሽሕ በላይ አኩሪ ታሪክ ያለው ህዝብ
በአፈወርቅ ገብረየሱስና መሰል የሽዋ ደብተራዎች እንዲህ ሊብጠለጠልና ሊሰደብ የቻለው ደግሞ አጼ
ዮሃንስ በምንሊክ ተንኮል መተማ ላይ መሰዋታቸውን ተከትሎ አባት፣ ጋሻና መከታ በማጣቱ ነበር፡፡
በመሆኑም የሸዋ ነፍጠኞች፣ መሳፍንትና ደብተራዎች ስልጣኑን ስለጨበጡ ብቻ የትግራይ-ትግርኝን ህዝብ
ተበቅለውታል፡፡ ከብቀላዎቹ መካከልም ስሙን በየመጻሕፍቶቻቸው ማጥፋት ነበር፡፡

እውነት ነው ኢትዮጵያ በተደጋጋሚ ጊዜ ለድርቅ ተጋላጭ ሆና ቆይታለች፡፡ ሆኖም በኢትዮጵያ ታሪክ


በምንሊክ ጊዜ የነበረውን ድርቅ የሚስተካከል ድርቅ ይኖራል ተብሎ ግን አይታሰብም፡፡ ያኔ መላ አገሪቱ
ረሃብ ባጠቃበት ጊዜ ነበር እንግዲህ አፈወርቅ ገብረየሱስ "ትግሬ አምበጣ በልቷል" ብሎ የጻፈው፡፡ እኔ
በወቅቱ አምበጣ ተበልቷል ወይስ አልተበላም የሚለውን ለማረጋገጥ ደብተራው ከጻፈው መጽሐፍ ውጭ
ሌሎች ብዙ መጻሕፍቶችን ባገላብጥም ላገኝ አልቻልኩም፡፡ ነገር ግን በዚያን ቀውጢ ጊዜ "አንበጣ ቢበላስ
ምንድነው ችግሩ?" ብለን ራሳችንን ጠይቀን እናውቃለን? የሌሎች ሀገሮች ተሞክሮ ልንገራችሁ፡፡ አንበጣ
በተለያዩ ሀገሮች በጣም ተወዳጅና ወቅትን ጠብቀህ በናፍቆት የምታገኘው ምግብ ነው፡፡ በአፍሪካዊቷ አገር
ናይጄሪያ ውስጥ በሀገሪቱ ብዙሃን ከሚባሉ ጎሳዎች አንዱ በሆነው ዮሩባ ብሄረሰብ ውስጥ አንበጣ በጣም
ተወዳጅ ከመሆኑ የተነሳ አንበጣ በሚከሰትበት ወቅት (በአብዛኛው ዝናብ በሚዘንብበት ወቅት) የብሄሩ
ተወላጆች ስልቻቸውን ይዘው አንበጣ ለቀማ ይሰማራሉ፡፡ ይሄ ድርጊታቸው በነ ቺንዋ አቼቤ የመሰሉ ድንቅ
ደራሲያኖቻቸው በሚያስደንቅ የአጻጻፍ ስልት ተቀምጦ እናገኘዋለን፡፡ በናይጄሪያ ብቻ ሳይሆን በቻይና፣
በጋና፣ በሜክሲኮ፣ በታይላንድ፣ በብራዚል፣ በማዳጋስካር አንበጣ በቾኮሌት፣ በኩኪስና በሌሎች የምግብ
ዓይነቶች እየተዘጋጀ እንደጉድ ይበላል፡፡ ደግሞ ዋጋው በጣም ውድ ነው፤ ለድሀ የሚቀመስ አይደለም 😁
እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው የአንበጣ መብላትና አለመብላት ጉዳይ የባህል ጉዳይ ነው ለማለት ያህል ነው፡፡
የ19ኛው ቅድመ አያቶቻችንም እንደው ርቧቸው በልተው ከሆኑ በጣም የሰለጠኑ ነበሩ ማለት ነው፡፡
በፍጹም የሚያስወቅሳቸው አይደለም፤ ታዲያ ይሞታል እንዴ፡፡ ይሄ ስላችሁ ግን ስለመብላታቸውና
አለመብላታቸው ከእርካሹ ፍጥረት አፈወርቅ ውጭ ሌላ ማረጋገጫ የሰጠ እንደሌለ ልብ ማለት
ያስፈልጋል፡፡

"ታዲያ ሰቅጣጩና በዓለም ማሕበረሰብ ዘንድ ክፉኛ የተወገዘው ድርጊት ምንድነው?" ያላችሁ እንደሆነ
የሰው ስጋ መብላት ነው፡፡ እርግጠኛ ነኝ ደንግጣችኋል፡፡ አዎ በጣም ዘግናኝና አስደንጋጭ ድርጊት ነው፡፡
በዓለም የሰው ስጋ በመብላት የሚታወቀው በፓፓ ኒው ጊኒ የሚገኝ አንድ ጎሳ ነው፡፡ (ይህንን አሳፋሪ
ተግባር የሚፈጽሙ ከተቀረው ዓለም ተለይተው ጫካ ውስጥ የሚኖሩ ሌሎች ጎሳዎችም ሊኖሩ ይችላሉ)
ይኼ በፓፓ ኒው ጊኒ ጫካ ውስጥ የሚኖር ልብስ እንኳ የማያውቅ ኋላቀር ጎሳ የሰውን ስጋ በመብላት
(Cannibalism) የሚታወቅ ነው፡፡ ከዚህ ውጭ የሰው ስጋ እንደ ጉድ ይሰለቀጥ የነበረው በ19ኛው ክፍለ
ዘመን ኢትዮጵያ ውስጥ በሸዋ ክፍለ ሀገር ነው፡፡ በዚያን ጊዜ "በለምለሚቱ ሸዋ" እጅግ አስከፊ ድርቅ
ተከስቶ ነበር ይለናል ደብተራ አፈወርቅ ገብረየሱስ፡፡ ከድርቁ አስከፊነት የተነሳም የሰው ስጋ ይበላ እንደነበር
ምንም ሳያፍር በመጽሐፉ አስፍሮታል፡፡ አፈወርቅ በመጽሐፉ "ከብቶች በገፍ አለቁ፡፡ ደማቸውና ስጋቸው
ምጥጥ ብሎ ደርቆ በቆዳ የተሸፈነው አጥንት ውስጥ ነፍስ መቆየት መቻሏ ከተአምር የሚቆጠር ሆነ፡፡ በዚህ
ክፉ የረሃብ ዘመን ሸዋ ውስጥ፤ አንሳሮ በተባለ መንደር አንዲት ሴት ሰባት ህጻናትን (እናንተየ ሰባት
ህጻናትን እግዚኦ!) አርዳ ስጋቸውን ጠብሳ፤ አጥንታቸውን ቀቅላ በላች፡፡ ይህች ሴት በፈጸመችው አሰቃቂ
ድርጊት ምክንያት ተይዛ እንጠጦ ከአጼ ምንሊክ ችሎት አቀረቧት፡፡ እናም ንጉሡ፡-
"እውነት የሰው ስጋ በላሽ?" ሲሉ ንጉሱ ጠየቁ፡፡
"አዎ ጃንሆይ! ቢርበኝ ሰባት ልጆች በላሁ፡፡"
"ልጆቹንስ የት አገኘሻቸው?" ብለው ጃንሆይ ጠየቁ፡፡
"ከሚጫወቱበት እያነቅኩ ወሰድኳቸው፡፡" ይህን የምትናገረው ሴት አንጀቷ ታጥፎ፤ አይኖቿ አባብጠው፣
አመድ የመሰለች ነበረች፡፡ ምንሊክ ይህን የዘመነ ድርቅ ጉድ በገዛ ጆሯቸው ሲሰሙ፤ "አገሬ ጠፋ! ደሃየ
አለቀ!" ብለው አለቀሱ 🤣 🤣 ይሄ የኦሮሞ እናቶችን ጡት በሳንጃ ቆርጦ የጣለው ደም የጠማው አረመኔ
ነው እንግዲህ አዝኖ እያለቀሰ ያለው፡፡ እጅግ ሩህሩህ ከመሆኑ (እምየ ከመሆኑ) የተነሳም ምንም
ያልበደሉትን እናቶች ጡታቸውን ሲቆርጥ የሰው ስጋ በሊታም ዘመደቹን ግን የሰው ስጋ በመብላታቸው
ያለቅስላቸዋል 😪ለማንኛውም ደብተራው በዚሁ በመጽሐፉ ስለ የችጋራሙ ዘመን መጻፉን ሲቀጥል
እንዲህ አለ፡-

"አገር ምድሩ ጠነባ፡፡ አሞራው፣ ጅቡ፣ ቁራው፣ ተኩላው፣ በየዱሩና በየቤቱ ሥራ በዛበት፡፡ ወዳጅ ለወዳጅ
ቀርቶ እናትና ልጅ መተዛዘን ቀረ፡፡ መቃብር ጌጥ ሆነ፡፡ የአብዛኛው መቃብር የጅብና የአሞራ ሆድ
ነበር፡፡"…..እያለ ይቀጥላል፡፡ ራሳቸው የጻፉት ታሪካቸው እንዲህ ከሆነ ታዲያ ለምንድነው እኛን ረሀብተኞች
እያሉ የሚሰድቡን፡፡ ይህን ታሪክ እያነበቡ አድገው ለምን ትንሽ ሐፍረት አልተሰማቸውም? ለማንኛውም
ይህን ያቀረብኩላችሁ እቺ አንበጣ በል፣ አንበጣ ለቃሚ የምትለዋ ስድብ ስለተደጋገመችብኝ ነው፡፡ እንጂማ
መጽሐፉን አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ስማር ከ12 ዓመታት በፊት ያነበብኩት ነው፡፡ አንዳንዴ ራስህንና ብሄርህን
የሚጎዳ ሁኔታ ሲፈጠር ራስህን መካላከል ሐጥያት አይደለም፡፡ ይኼ ቀኙን ፊቱን ሲመቱህ ግራህን ስጥ
የሚባል አስተምሮ በኔ ላይ አይሰራም፡፡ እኔ ለትግራይና ለተጋሩና ጥቅም፣ ክብርና ህልውና ዘብ የቆምኩ
ሰው ነኝ፡፡ ስለሆነም በቀጣይም እዚህ ፌስቡክ ላይ የተሳደባኝሁኝ ሰዎች ብሄሬን ይቅርታ የማትጠይቁ ከሆነ
አንላቀቅም 😊 ሌላ ከዚህ የከፋ መዓት ጉድ እጄ ላይ አለ፡፡ በተረፈ የትግራይ ተወላጆች የሆናችሁ ማንም
ታሪኩን የማያውቅ ድልብ የጋማ ከብት ተነስቶ አንበጣ በሊታ ሲላችሁ አንተ የሰው ስጋ በል (Cannibal)
በማለት ታሪኩን አስታውሱት፡፡ ይሄ በፍጹም ከዘረኝነት እንዳትቆጥሩት፡፡ ይልቁንስ ይሄ ራስህን
የመከላከልና የብሄርህን ክብር የማስጠበቅ ሂደት ነው፡፡ እናም ከዛሬ ጀምሮ ይቺን ስድብ በደምብ ሥራ ላይ
እንድትውል አድርጉ፡፡ ደግሞ የጽሑፍ ብቻ ሳይሆን የምስል መረጃም አለ፡፡ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት
ረሀብተኛ ሴትዮ እጅግ በሚሰቀጥጥና ልታየው በሚዘገንን ሁኔታ የሰው ስጋ እየጋጠች ትታያላች፡፡
በመጨረሻ ይህን መረጃ ሼር በማድረግ ሌሎችንም አንብበው እንዲማሩበት እናድርግ! ይህንን ሼር
ማድረግ በቀጣይ በመከባበርና በመፈቃቀር እንድንኖር ያደርገናል!

You might also like